RMN Predicted round two genocide in Gambella 140 killed by unknown and Tigray military killed 60, Radio Fana said

0
511
According to Fana radio, TPLF media, 140 Ethiopians killed last night in Gambella by unknown group and 60 killed by the Tigray paramilitary group. Total people who lost life are more than 200 according Fana radio. RMN predict genocide in Gambella by the Agazi army. Agazi want to kill aboriginal and take the land from the local farmers. We predict fishy thing going in that part of the country. The Tigray military personels are doing business in South Sudan, they can do anything they want in that part of the country. They can arm anybody from South Sudan and send to attack the aboriginal. Most of the the  investors who took the land  from Gambella are from Tigray.

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 8 ፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትናንት ምሽት በከፍተኛ ደረጃ የታጠቀ የወንበዴዎች ቡድን በጋምቤላ ክልል ጃካዋ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በንጹሃን ዜጎች ላይ በፈጸመው ጥቃት በርካቶች ተገድለዋል።

የወንበዴ ቡድኑ በደቡብ ሱዳን በኩል ድንበር ሰብሮ በመግባት ጥቃቱን እዳደረሰ ተነግሯል።

እስካሁን ባለው መረጃ ከ140 በላይ ንጹሃን ዜጎች በወንበዴዎቹ ጥቃት መገደላቸው ታውቋል።

ይህ የወንበዴ ቡድን እስካሁን ባለው መረጃ ከደቡብ ሱዳንም ሆነ ከተቃዋሚ ቡድን ጋር ምን ግንኙነት የሌለው ነው።

የኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት ጭፍጨፋውን በፈጸመው ቡድን ላይ ድንበር በመሻገር እርምጃ እየወሰደ መሆኑን የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ገልጿል።

እስካሁንም ስልሳ የሚሆኑ የቡድኑ አባላት ላይ አርምጃ ተወስዷል።

ይህ እርምጃ የሚቀጥል መሆኑን ነው ጽህፈት ቤቱ የገለጸው።

Source: http://www.fanabc.com/index.php/news/item/15335

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here