Massacre in Waldiya

0
360

ወልዲያ ይሄን ይመሰል ነበር

Posted by ከኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን on Sunday, January 21, 2018

Mothers crying!!!
የወልድያ ጭፍጨፋ!

እስካሁን በስም እና በቦታ የተጣራ በወልደያ ጥምቀት ክርስቶስን ሲያከብሩ የተሰው ወገኖቻች!

1. ገብረ መስቀል ጌታቸው
2. አሸናፊ ሀይሌ
3. ጋሻው አወቀ
4. ኪዳነ ማርያም
5. ስሙ ያልታወቀ (የቲንፋዝ ሰፈር ልጅ)
6.የ11 ዓመት ህጻን ስሙ ያልታወቀ
7.የ5 ዓመት ህጻን ስሙ ያልታወቀ
8. ስማቸው ያልታወቀ ትልቅ ሴት ከመቻሬ ሰፈር
9. ስሙ ያልታወቀ የሀራ ልጅ
(English)

We are receiving the names of identified victims of the massacre in Woldiya, Northern Ethiopia, Amhara.
1- Gebr Kidan Getachew
2- Ashenafi Haile
3- Gashaw Awoke
4- kidanMariam
5- Name Unknown, Tinfaz Village
6- Unknown 5 years old Kid
7- Unknown 11 years old Kid
8- Unknown Old woman, Mecharie Village
9- Unknown young man from Hara Village

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here