ከሚቀጥለው ሰኞ ጀምሮ ለሶስት ቀናት የሚቆይ የስራ ማቆም አድማ ተጠርቷል። በነዚህ ቀናት ከዚህ በፊት እንደሚደረገው የመንግስት ስራ አይኖርም፣ ሶቆች ዝግ ይሆናሉ፣ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ይገታል።

0
32