የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የሆኑት አባዱላ ገመዳ ስልጣን ለቀቁ። ሰውዬው በቅርቡ በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍል ታጣቂዎች በወሰዱት እርምጃ ከ150ሺህ በላይ ህዝቦች መፈናቀላቸውን በመቃወም የስራ መልቀቅያ ደብዳቤ ማስገባታቸውን ሰምተናል። ዝርዝሩ እንደ ደረሰን እናቀርባለን

0
74